• Skip to main content
  • Skip to header left navigation
  • Skip to site footer
  • Facebook
  • Instagram
  • YouTube
  • Pinterest

  • እናትHood| EnatHood
  • ስለ እናትHood
  • ጦማር
    • FAITH
    • እናትነት
    • እርግዝና
    • የህፃናት እና የልጆች እንክብካቤ
    • ተፈጥሯዊ ኑሮ
    • የምግብ አዘገጃጀት
  • PODCAST
  • RESOURCES
  • እንገናኝ
EnatHood

እናትHood

ከእናት ለእናት

መግቢያ » አዘገጃጀት » በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት
FacebookTweetPinLinkedIn

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት

Almond Milk
ሚያዝያ 14, 2013 በ ሐና ኃይሌ
Jump to Recipe Print Recipe
Almond Milk
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት

አንድ ነገር ልንገራችሁ በቤት ውስጥ የሚሰራ የአልመንድ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጣፋጭ ፣ ጤናማ ፣ እና ርካሽ ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ላይ በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳያለሁ፡፡ 

ከገበያ ከማልገዛቸው ነገሮች አንዱ የለውዝ ወተት ነው!! ለምን? በቤት ውስጥ የሚሰራ የለውዝ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጤናማ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ እንዲሁም በወተቱ ውስጥ የሚጨማመሩ ነገሮችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡ 

Even though there are few decent store-bought brands, most brands contain additives, gums, emulsifiers, sugar, and other nasty ingredients.

Plus, homemade nut milk is very easy and simple to make. It requires a few minutes to prepare. You only need nuts of your choice (almond, cashew, walnuts, or pecans), filtered water, and a blender. 

Here in this post, I show you how you can make almond milk at home. The only difference with cashew and pecan milk is that you don’t need to strain it, even more easier!! 

Basic processes of making nut milk are very simple, only three steps: soaking, blending, and straining. The soaking process is especially important because the soaking removes phytic acid found on the almonds skin which makes it easier for digestion and makes the minerals ready to be absorbed.

Generally, soaking nuts before eating them is also good. Soak nuts in salt water for 12 hours, rinse them, and dry in the oven on lowest heat.

Health Benefits of Almond

Almonds have a lot of health benefits because they are high in monounsaturated fats, fiber, protein, and various important nutrients. They are a good source of vitamin E, that’s why the almond oil is used in many beauty products. Almonds helps to control blood sugar due to its high fiber and healthy fat content. Also, they are high in magnesium, which may additionally help lower blood pressure levels.

Almond Milk
Almonds

የላም ወተት ለማይስማማቸው ሰዎች የአልመንድ ወተት በጣም ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ በጾም ወቅትም የወተት ምትክ ሊሆን ይችላል፡፡

You can use almond milk as a drink on its own, and with coffee or tea. Also, you can use in baking, cooking, and smoothies. My favorite way of consuming almond milk is using it in smoothies next to drink it on its own.

የአልመንድ ወተት አዘገጃጀት

Almond Milk

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት

ሐና ኃይሌ
Homemade almond milk is healthy, delicious, and inexpensive than store-bought brands.
5 from 1 vote
Print Recipe Pin Recipe
የዝግጅት ጊዜ 12 hours ሰዓታት
Making time 5 minutes ደቂቃ
ጠቅላላ ጊዜ 12 hours ሰዓታት 5 minutes ደቂቃ
መጠን 4 ኩባያ
የሚሰጠው የጉልበት መጠን 64 kcal

Equipment

  • መፍጫ
  • የወንፊት ወይም የጨርቅ ማጥለያ
  • ትልቅ ጎድጓዳ ሳህን 
  • የሚከደን የብርጭቆ ጠርሙስ ወይም ጆግ 

Ingredients
  

  • 1 ኩባያ ጥሬ የአልመንድ ለውዝ 
  • 2 ኩባያ የተጣራ ውሃ ለመዘፍዘፊያ 
  • 4 ኩባያ የተጣራ ውሃ ለመፍጫ
  • 1 pinch ቁንጣሪ የባህር ጨው እንደ አስፈላጊነቱ
  • 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ እንደ አስፈላጊነቱ
  • 2 የሾርባ ማንኪያ ማር ወይም ሌላ ማጣፈጫ እንደ አስፈላጊነቱ

Instructions
 

  • ጥሬውን የአልመንድ ለውዝ ከተቻለ ሌሊቱን (ለ12 ሰዓታት) ወይም ቢያንስ ከ4-6 ሰአታት ክዳን ባለው ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ በውሃ መዘፍዘፍ፡፡ ለረጅም ሰዓት በውሃ ዉስጥ በተዘፈዘፈ መጠን ወተቱ የበለጠ ወፍራም ይሆናል፡፡
  • ከተዘፈዘፈ በኋላ ማጥለልና በንፁህ ውሃ ማለቅለቅ
  • በመፍጫ ውስጥ የተዘፈዘፈውን ለውዝ ፣ የተጣራ ውሃ ፣ ቫኒላ ፣ እና ማጣፋጭ መጨመር።
  • በከፍተኛ ሀይል ከ2-3 ደቂቃዎች መፍጨት፡፡
  • በወንፊት ወይም የጨርቅ ማጥለያ በመጠቀም በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ማጥለል፡፡ ከዚያም የተጣራውን የአልመንድ ወተት አየር ወደማያስገባ የብርጭቆ ጠርሙስ ማንቆርቆር፡፡

ማስታወሻዎች

የአልመንድ ወተት እንዴት ማቆየት ይቻላል? አልመንድ ወተት ለ 3-4 ቀናት በማቀዝቀዣ ውስጥ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ወተቱ በማቀዝቀዣ ውስጥ ሲቀመጥ በተፈጥሮ ሊያጠል ይችላል፡፡ ከመጠቀምዎ በፊት በደንብ ይነቅንቁት፡፡ 
የጣዕም አማራጮች ጣዕም ለመጨመር እና ትንሽ ለማጣፈጥ 1/2 ኩባያ እንጆሪ በመጨመር የአልመንድ እንጆሪ ወተት ማዘጋጀት ይቻላል። የፈለጉትን ሌላም አይነት እንጆሪ መጠቀም ይቻላል፡፡ ለቸኮሌት ጣዕም ደግሞ 1-2 የሾርባ ማንኪያ የካካዋ ዱቄት መጨመርና አብሮ መፍጨት፡፡ 
የአልመንድ ገለባውን ምን ይደረግ? ወተቱን ከተሠራ በኋላ የአልመንድ ገለባውን አለማባከን፡፡ አንደኛ እንደ አልመንድ ዱቄት ሆኖ ሊያገለግል ይችላል፡፡ መጀመሪያ ገለባውን በኩኪስ ወረቀት ላይ ማድረግ እና በዝቅተኛ ሙቀት ባለው ምድጃ ውስጥ ማድረቅ፡፡ ከዚያ ፣ በምግብ ወይም በጭማቂ መፍጫ መፍጨት፡፡ ወይም በምድጃው ውስጥ ከደረቀ በኋላ በቤት ውስጥ ለሚዘጋጅ ግራኖላ (granola) መጠቀም፡፡ ወይም በቀጥታ በማቀዝቀዣ ውስጥ በማስቀመጥ ከፍራፍሬዎች ጋር አብሮ በመጭመቅ መጠቀም ይቻላል፡፡ 

ለውዝ ትጠቀማላችሁ? ከላይ ያለውን የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ በመጠቀም የአልመንድ ወተት ያዘጋጃሉ? እንዴት አገኛችሁት? ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ውስጥ አስተያየቶቻችሁን አሳውቁኝ፡፡ 

ምድብ አዘገጃጀትTag: almond milk, almond milk recipe, homemade almond milk
FacebookTweetPinLinkedIn

ስለ ሐና ኃይሌ

Hello, I am Hana. I am so glad you’re here!!
Join EnatHood and let’s walk the beautifully challenging motherhood journey together.

Next Post:በአጠቃላይ ስለ ጡት ማጥባት ማወቅ ያለብሽ ነገሮችBreastfeeding

Reader Interactions

Comments

  1. Selam

    July 3, 2021 at 10:45 pm

    5 stars
    I tried this almond milk recipe and I like the taste. No more store bought almond milk.

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recipe Rating




“በዓለም ላይ ከባዱ ሥራ እናትነት ነው ፣ ምክንያቱም ሰውን ማሳደግ ስለሆነ!!”

በቅርቡ የወጡ ፅሁፎች

Constipation in Pregnancy: A Mom's Guide to Relief
Understanding Speech Delays in Bilingual Kids: An Immigrant Mom's Perspective
Hormonal balance key for women’s health.
Prayer: Mom's Ultimate Love Language
I’ve come to realize that my experience over the last 3-4 months can best be described as a “dark night of the soul.” It was a rebirth of my soul.
Delicious Pasta with Sardines and Veggies
  • ስለ እናትHood
  • የግል ፖሊሲ
  • እንገናኝ
  • AFFILIATE LINK DISCLOSURE

Copyright © 2025 · እናትHood · All Rights Reserved ·

amhAmharic
en_USEnglish amhAmharic