አንድ ነገር ልንገራችሁ በቤት ውስጥ የሚሰራ የአልመንድ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጣፋጭ ፣ ጤናማ ፣ እና ርካሽ ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ላይ በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳያለሁ፡፡
ከገበያ ከማልገዛቸው ነገሮች አንዱ የለውዝ ወተት ነው!! ለምን? በቤት ውስጥ የሚሰራ የለውዝ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጤናማ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ እንዲሁም በወተቱ ውስጥ የሚጨማመሩ ነገሮችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
Even though there are few decent store-bought brands, most brands contain additives, gums, emulsifiers, sugar, and other nasty ingredients.
Plus, homemade nut milk is very easy and simple to make. It requires a few minutes to prepare. You only need nuts of your choice (almond, cashew, walnuts, or pecans), filtered water, and a blender.
Here in this post, I show you how you can make almond milk at home. The only difference with cashew and pecan milk is that you don’t need to strain it, even more easier!!
Basic processes of making nut milk are very simple, only three steps: soaking, blending, and straining. The soaking process is especially important because the soaking removes phytic acid found on the almonds skin which makes it easier for digestion and makes the minerals ready to be absorbed.
Generally, soaking nuts before eating them is also good. Soak nuts in salt water for 12 hours, rinse them, and dry in the oven on lowest heat.
Health Benefits of Almond
Almonds have a lot of health benefits because they are high in monounsaturated fats, fiber, protein, and various important nutrients. They are a good source of vitamin E, that’s why the almond oil is used in many beauty products. Almonds helps to control blood sugar due to its high fiber and healthy fat content. Also, they are high in magnesium, which may additionally help lower blood pressure levels.
የላም ወተት ለማይስማማቸው ሰዎች የአልመንድ ወተት በጣም ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ በጾም ወቅትም የወተት ምትክ ሊሆን ይችላል፡፡
You can use almond milk as a drink on its own, and with coffee or tea. Also, you can use in baking, cooking, and smoothies. My favorite way of consuming almond milk is using it in smoothies next to drink it on its own.
የአልመንድ ወተት አዘገጃጀት
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት
Equipment
- መፍጫ
- የወንፊት ወይም የጨርቅ ማጥለያ
- ትልቅ ጎድጓዳ ሳህን
- የሚከደን የብርጭቆ ጠርሙስ ወይም ጆግ
Ingredients
- 1 ኩባያ ጥሬ የአልመንድ ለውዝ
- 2 ኩባያ የተጣራ ውሃ ለመዘፍዘፊያ
- 4 ኩባያ የተጣራ ውሃ ለመፍጫ
- 1 pinch ቁንጣሪ የባህር ጨው እንደ አስፈላጊነቱ
- 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ እንደ አስፈላጊነቱ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ማር ወይም ሌላ ማጣፈጫ እንደ አስፈላጊነቱ
Instructions
- ጥሬውን የአልመንድ ለውዝ ከተቻለ ሌሊቱን (ለ12 ሰዓታት) ወይም ቢያንስ ከ4-6 ሰአታት ክዳን ባለው ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ በውሃ መዘፍዘፍ፡፡ ለረጅም ሰዓት በውሃ ዉስጥ በተዘፈዘፈ መጠን ወተቱ የበለጠ ወፍራም ይሆናል፡፡
- ከተዘፈዘፈ በኋላ ማጥለልና በንፁህ ውሃ ማለቅለቅ
- በመፍጫ ውስጥ የተዘፈዘፈውን ለውዝ ፣ የተጣራ ውሃ ፣ ቫኒላ ፣ እና ማጣፋጭ መጨመር።
- በከፍተኛ ሀይል ከ2-3 ደቂቃዎች መፍጨት፡፡
- በወንፊት ወይም የጨርቅ ማጥለያ በመጠቀም በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ማጥለል፡፡ ከዚያም የተጣራውን የአልመንድ ወተት አየር ወደማያስገባ የብርጭቆ ጠርሙስ ማንቆርቆር፡፡
ማስታወሻዎች
ለውዝ ትጠቀማላችሁ? ከላይ ያለውን የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ በመጠቀም የአልመንድ ወተት ያዘጋጃሉ? እንዴት አገኛችሁት? ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ውስጥ አስተያየቶቻችሁን አሳውቁኝ፡፡
Selam
I tried this almond milk recipe and I like the taste. No more store bought almond milk.