“ምጡን እርሺው ፤ ልጁን አንሺው!”… ማንሳት ያልተቻለ ‘ለታስ?
እየሩሳሌም ነጋሽ የቀድሞ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋች እና አምበል ነበረች። እንዲሁም የእንቁዋ ታብራ ሴቶችን የሚያነቃ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ስራ አስኪያጅ ናት። እየሩሳሌም የገጠማት የራስዋን የጨቅላ ህፃን ማጣት (stillbirth) በድፍረት ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ ሚዲያ በመናገር ለብዙዎች ድምፅ እና ብርታት ሆናለች። ካለፈችበት አሰቃቂ የአካልና የስሜት ህመም ተነስታ ሩት የመደጋገፊያ ቡድን (Ruth Support Group) …