Dive into the world of radiant motherhood with Meljaye Simie, founder and director of HanSim Skin Care. Join us as we explore the transformative power of skin care and self-care routines for mothers.
Discover expert tips and insights to nourish your skin and nurture your well-being amidst the joys and challenges of motherhood.
HanSim Online Store 👉🏾 HanSim skin
የቆዳ ውበት አጠባበቅ ፣ እራስን መንከባከብ እና እናትነት
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከምልጃዬ ስሜ የሃንሲም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች – HanSim Skin መስራች እና ባለቤት ጋር የፊትና የሰውነታችን ቆዳ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ተወያይተናል።
በተጨማሪም እራስን መጠበቅ እና እናትነት እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል። የቢዝነስ ስራዎችዋን ከቤተሰብ ሃላፊነት ጋር እንዴት እንደምታስኬድ የግል ልምዷን ጨምራ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች።
መልካም ቆይታ።
ምልጃዬ የሁለት ልጆች እናት ናት። የሃንሲም የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች HanSim Skin መስራች ፣ ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ ናት።
የሃንሲም ምርቶችን ለማግኘት:-
HanSim Online Store 👉🏾 HanSim skin
በአዲስ አበባ የሚገኙ መሸጫና አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ:-
- የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች መሸጫ :- ሌበኔዝ ህንፃ Lebenze Tower ጋዜቦ አደባባይ 1ኛ ፎቅ
- Hansim Salon and Spa ሙሉ የፀጉር የውበት ሳሎን እና የቆዳ እንክብካቤ አገልግሎት :- ሆሊ ሲቲ ሴንተር Holy City Center 2ኛ ፎቅ ጉርድ ሾላ ፤ በስልክ ቁጥር 0931888855 ይደውሉ።
Leave a Reply