Homeschooling, Bilingualism, and Screen free kids የቤት ዉስጥ ት/ት፣ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪነት እና ከስክሪን ነጻ የሆኑ ልጆች ከቤተልሔም ፀጋዬ ጋር
የቤት ዉስጥ ት/ት፣ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪነት እና ከስክሪን ነጻ የሆኑ ልጆች ከቤተልሔም ፀጋዬ ጋር የተደረገ ውይይት በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከቤተልሔም ፀጋዬ ጋር በቤት ውስጥ ልጆችን በሙሉ ሰዓት ማስተማር ፣ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ መሆን እና ልጆችን ከስክሪን (ከቲቪ እና ከስልክ) ነፃ አድርጎ ስለማሳደግ ተነጋግረናል። ቤተልሔም ብዙ ጠቃሚና አነቃቂ መረጃዎችን ከወላጅነት ልምዷ ጨምራ አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። ቤተልሔም የሁለት ልጆች እናት …