Midwifery care in Ethiopia -የሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት በኢትዮጵያ ከረድኤት እንዳለው (Clinical midwife, Msc)
የሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት በኢትዮጵያ ከረድኤት እንዳለው (Clinical midwife, Msc) በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከረድኤት እንዳለው ጋር ስለ ሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት ተወያይተናል። ለሴቶች እና እናቶች የሚሰጠውን አገልግሎት እንዲሁም በእርግዝና እና ወሊድ ጊዜ የሚድዋይፍ (Midwife) የሚሰጡትን እገዛ ጨምሮ ሌሎችም መረጃዎች አካፍላናለች። መልካም ቆይታ። ረድኤት እንዳለው በኢትዮጵያ የምትኖር ሚድዋይፍ (Clinical midwife, Msc) ናት። በአቻሞ ዩንቨርስቲ አስተማሪ ናት። እማ …