እናትHood ፖድካስት – EnatHood Podcast The Best Habesha Motherhood POdcast
እንኳን ደህና መጣችሁ!! Welcome!! እናትHood ፖድካስት| EnatHood podcast ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ enathood.com ጦማር ነው። EnatHood podcast is dedicated to motherhood and what a …