በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት ሚያዝያ 14, 2013 በ ሐና ኃይሌአንድ ነገር ልንገራችሁ በቤት ውስጥ የሚሰራ የአልመንድ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጣፋጭ ፣ ጤናማ ፣ እና ርካሽ ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ላይ በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳያለሁ፡፡ ከገበያ ከማልገዛቸው ነገሮች አንዱ የለውዝ ወተት ነው!! ለምን? በቤት ውስጥ የሚሰራ የለውዝ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጤናማ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡበቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተትምድብ አዘገጃጀትTag: almond milk, almond milk recipe, homemade almond milk