የእናቶች የአዕምሮ ጤና
On this EnatHood podcast episode, I had an insightful conversation with clinical psychologist Lediya Dumessa, PhD, about maternal mental health. We discussed the mental health challenges faced by mothers from pregnancy to one year postpartum.
Lediya explained in detail the symptoms of common maternal mental health conditions, where to get help, and the importance of community involvement.
በዛሬው የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከክሊኒካል ሳይኮሎጆስት ሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) ጋር ስለ እናቶች የአዕምሮ ጤና ተወያይተናል። ከእርግዝና እስከ አንድ አመት ድህረ ወሊድ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች እና ምልክቶቻቸው ፣ እርዳታ እንዴት ማግኘት እንደምንችል እናም የማህበረሰብ ድጋፍ ጥቅምን ጨምሮ ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮች ተነጋግረናል። መልካም ቆይታ።
👉🏾 ከሊዲያ ዱሜሳ (Ph.D.) አገልግሎት (therapy) ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጠቀም ስልክ ፣ ኢሜል እና አድራሻ ያግኙ።
Listen the podcast espisode / ፓድካስት ክፍል ያድምጡ
watch the podcast espisode / ፓድካስት ክፍል ይመልከቱ
Leave a Reply