Immerse yourself in the serene journey of my super natural water birth at a birthing center, guided by a compassionate midwife. With the loving support of my husband and the presence of my toddlers, we welcomed our newest family member into the world in a harmonious, empowering environment.
Join me as I recount the tranquil waters, the gentle guidance of the midwife, and the profound sense of empowerment that surrounded the birth of our precious baby.
ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ
በዚህ የእናትHood ክፍል ስለ ሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው። የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር።
ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል። ሁሉም ነገር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እንዴት እንደነበር በቀጥታ ወደ እናትHood ፓድካስት በመሄድ እንድታደምጡ እጋብዛለሁ።
ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ።
Leave a Reply