Join us for a profound conversation with Leah Seyoum, a former nurse turned autism expert and founder of Reaching Families Advocacy Group.
With four children, two of whom are on the autism spectrum, Leah shares her journey and expertise in navigating autism.
Gain valuable insights into advocacy, support, and understanding for families affected by autism.
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከሊያ ስዩም የ Reaching Families advocacy and support group ኘሬዝዳንት ጋር ስለ ኦቲዝም (ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች) ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።
ሊያ የግል የእናትነት ጉዞዋን እንዲሁም እየመራች ያለችው የበጎ አድራጎት ድርጅት ዉስጥ የሚሰሩ ስራዎች እና ማህበረሰባችን ስለ ኦቲዝም ማወቅ ያለበትን ሁሉ ከሙያ ልምዷ ጨምራ አካፍላናለች።
ሊያ ስዩም የአራት ልጆች እናት ስትሆን ሁለቱ ልጆችዋ ኦትስቲክ ወይም ልዩ ፍላጎት ያላቸው ናቸው። በዚህም የተነሳ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆችን እና ወላጆችን የሚደግፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስርታ ዳላስ ቴክሳስን ጨምሮ በሌሎች ትላልቅ የአሜሪካ ግዛት ከተሞች ያሉ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ወገኖች በመደገፍ እና ድርጅቱን በኘሬዝዳንትነት በማገልገል ላይ ትገኛለች።
ሊያ ስዩም የአራት ልጆች እናት ስትሆን ሁለቱ ልጆችዋ ኦትስቲክ ወይም ልዩ ፍላጎት ያላቸው ናቸው። በዚህም የተነሳ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆችን እና ወላጆችን የሚደግፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስርታ ዳላስ ቴክሳስን ጨምሮ በሌሎች ትላልቅ የአሜሪካ ግዛት ከተሞች ያሉ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ወገኖች በመደገፍ እና ድርጅቱን በኘሬዝዳንትነት በማገልገል ላይ ትገኛለች። ሊያ በሙያዋ ነርስ እና የኦቲዝም ስፔሻሊስት ናት።
Leave a Reply