Join us for a heartfelt conversation with as we explore the journey of a first-time mother in Dallas, Texas.
From navigating pregnancy and birth during the COVID-19 pandemic to the realities of a cesarean birth, breastfeeding, and the joys and challenges of being a stay-at-home mom, this episode sheds light on the diverse experiences of motherhood.
Tune in for insights, anecdotes, and heartfelt reflections on this beautiful and transformative journey.
የአዲስ እናትነት ጉዞ ከረቂቅ አዕምሮ ጋር ከዳላስ
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ረቂቅ አዕምሮ የእናትነት ጉዞዋ አካፍላናለች። እናትነት ለሷ ምን ማለት እንደሆነ ፣ የዕለት ተለት ስኬትና ተግዳሮቶችን ጨምሮ ኑሮ በዳላስ ቴክሳስ ምን እንደሚመስል አጫውታናለች።
መልካም ቆይታ።
ረቂቅ አዕምሮ የአንድ ቆንጆ ሴት ልጅ እናት ናት። ከባለቤቷ እና ከልጇ ጋር ዳላስ በቴክሳስ ትኖራለች። ሙሉ ጊዜዋን በቤት ውስጥ በመሆን ልጇን እና ቤተሰቧን ትንከባከባለች።
Leave a Reply