• Skip to main content
  • Skip to header left navigation
  • Skip to site footer
  • እናትHood| EnatHood
  • ስለ እናትHood
  • ጦማር
    • FAITH
    • እናትነት
    • እርግዝና
    • የህፃናት እና የልጆች እንክብካቤ
    • ተፈጥሯዊ ኑሮ
    • የምግብ አዘገጃጀት
  • PODCAST
  • RESOURCES
  • እንገናኝ
EnatHood

እናትHood

ከእናት ለእናት

መግቢያ » ጦማር » Page 4
Mixed Berry Jam

How to Make Mixed Berry Jam at Home

June 9, 2021 በ ሐና ኃይሌ

The summer season is the right time to make mixed berry jam at home because fresh berries are abundantly available during this time of the year.  The great advantage of making jam during this season is, you can make big batches if you like and store them to use through winter, even for the whole …

ተጨማሪ ያንብቡHow to Make Mixed Berry Jam at Home
ምድብ አዘገጃጀትTag: Homemade Mixed Berry, Jam recipe, Mixed Berry jam
My birth story

My Birth Story as A First Time Mom

June 2, 2021 በ ሐና ኃይሌ

Reading other mother’s birth story was one of my favorite thing to do during my pregnancy. I have benefited and learned from those birth stories.  I have also understood how birth is such a unique experience for every mother, and even every birth is different from others. So I thought I would share my birth …

ተጨማሪ ያንብቡMy Birth Story as A First Time Mom
ምድብ እናትነትTag: Birth experience, Birth story, Childbirth, First time mom birth
Easiest, Simplest, and Inexpensive Ways for Healthy Living

Easiest, Simplest, and Inexpensive Ways for Healthy Living

May 26, 2021 በ ሐና ኃይሌ

My inspiration for easy, simple, and inexpensive healthy living are my grandparents. I grew up with my grandparents in Ethiopia. They are the healthiest people I’ve ever known.  My grandfather passed away after the age of a hundred. My grandmother is still alive, and she is also close to the age of a hundred.  Both …

ተጨማሪ ያንብቡEasiest, Simplest, and Inexpensive Ways for Healthy Living
ምድብ ተፈጥሯዊ ኑሮTag: Healthy Lifstyle, Healthy Living, Natural
LOVEVERY Play Kit Review: Parent’s Honest Opinions

LOVEVERY Play Kit Review: Parent’s Honest Opinions

May 17, 2021 በ ሐና ኃይሌ

First, LOVEVERY doesn’t sponsor this blog post, nor am I related to the company. I am reviewing the company products simply because we have a subscription and we like their products.  We have had a subscription for over a year now for our baby since three months old. Here, I am giving our honest parent’s …

ተጨማሪ ያንብቡLOVEVERY Play Kit Review: Parent’s Honest Opinions
ምድብ Baby and Child CareTag: Lovevery, LOVEVERY Play Kit, LOVEVERY Play Kit Review, Montessori toy
Montessori education

What is Montessori Education? and How to Implement it at Home?

May 17, 2021 በ ሐና ኃይሌ

I came across Montessori education when I was doing some research about toys. After our baby was born, I was unsure what kind of toys I should give him.  Even though I was not aware of Montessori at the time, naturally, I was not comfortable giving flashing lights or battery-powered toys. I knew it was …

ተጨማሪ ያንብቡWhat is Montessori Education? and How to Implement it at Home?
ምድብ Baby and Child CareTag: Montessori, Montessori at home, Montessori toy
Benefits of breastfeeding for the baby

በሳይንስ የተደገፈ አስገራሚ የእናት ጡት ወተት ጥቅሞች ለህፃናት

ግንቦት 4 / 2013 በ ሐና ኃይሌ በ ሐና ኃይሌ

ምንም እንኳን ሰዎች የጡት ማጥባት ጥቅሞችን ሙሉ በሙሉ ባይክዱም ፤ ጡት ማጥባት ለህፃኑ እድገት አይበቃም ብለው ስለሚያስቡ ልጄን የዱቄት ወተት (ፎርሙላ) በተጨማሪ እንድሰጠው በብዙ አጋጣሚዎች አስተያየት ተሰንዝሮብኛል፡፡ ስለ የእናት ጡት ወተት አስደናቂ ጥቅሞች ሳይንስ ምን እንደሚል በታትን እንመልከት፡፡ እኔም እስካሁን ድረስ በልጄ ላይ ያየሁትን ጥቅሞች እነግራችሁአለሁ፡፡ ሁሉም ሰው ጥሩ ምግብ እንደሚያስፈልገው የታወቀ ነው፡፡ በተለይ ለህፃናት እና ለልጆች የበለጠ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም በትክክል ለማደግ ጥሩ ምግብ ያስፈልጋቸዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡበሳይንስ የተደገፈ አስገራሚ የእናት ጡት ወተት ጥቅሞች ለህፃናት
ምድብ Baby and Child CareTag: benefits of breastfeeding, breast milk, breastfeeding, human milk benefit
Mother's Day

በእናቶች ቀን ከእናትHood ለሁሉም እናቶች የተላከ ደብዳቤ

ግንቦት 1 / 2013 በ ሐና ኃይሌ

“የእናቶች ቀን” አጋጣሚን በመጠቀም ለሁሉም እናቶች ደብዳቤ ለመፃፍ ፈለኩኝ፡፡ በአጠቃላይ እናቶችን ለማክበር የእናቶች ቀን ሀሳብን አልቃወምም። ነገር ግን ዛሬ የደረስንበት የአንድ ቀን ብቻ ፣ ከመጠን በላይ በንግድ የታጀበ የእናቶች ቀን አካል የመሆን ፍላጎት የለኝም ፣ አድናቂም አይደለሁም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡበእናቶች ቀን ከእናትHood ለሁሉም እናቶች የተላከ ደብዳቤ
ምድብ እናትነት
Postpartum

ስለ ድህረ-ወሊድ ማወቅ ያለብሽ እና የእኔ ተሞክሮ

ሚያዝያ 26, 2013 በ ሐና ኃይሌ

ድህረ-ወሊድ በእናትነት ጉዞ ውስጥ መነጋገር ከምፈልጋቸው አስፈላጊ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ምንም እንኳን እየተሻሻለ እና ሰዎች ድህረ-ወሊድን እየተገነዘቡ ቢሆንም ፣ በበቂ ሁኔታ የተነጋገርንበት እና በደንብ የተረዳንው አይመስለኝም፡፡ እውነቱን ለመናገር እኔም በደንብ የተረዳሁት አይመስለኝም። ወይም ከወሊድ በኋላ ሊኖሩ ስለሚችሉ ጥያቄዎች እና ነገሮች ሁሉ መልስ አለኝ ብዬ አላስብም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡስለ ድህረ-ወሊድ ማወቅ ያለብሽ እና የእኔ ተሞክሮ
ምድብ እናትነት
Breastfeeding

በአጠቃላይ ስለ ጡት ማጥባት ማወቅ ያለብሽ ነገሮች

ሚያዝያ 15, 2013 በ ሐና ኃይሌ

Congratulations mama!! I assume you just have your baby, want to breastfeed, and have some questions. Or you need some tips to make breastfeeding a little easier. Do you want to increase your supply? Maybe you just got pregnant and want to learn about breastfeeding ahead of time. In any case …  I got you!! …

ተጨማሪ ያንብቡበአጠቃላይ ስለ ጡት ማጥባት ማወቅ ያለብሽ ነገሮች
ምድብ እናትነት
Almond Milk

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የአልመንድ ወተት

ሚያዝያ 14, 2013 በ ሐና ኃይሌ

አንድ ነገር ልንገራችሁ በቤት ውስጥ የሚሰራ የአልመንድ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጣፋጭ ፣ ጤናማ ፣ እና ርካሽ ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህ ፅሁፍ ላይ በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳያለሁ፡፡ ከገበያ ከማልገዛቸው ነገሮች አንዱ የለውዝ ወተት ነው!! ለምን? በቤት ውስጥ የሚሰራ የለውዝ ወተት ከገበያ ከሚገዛው የበለጠ ጤናማ ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡHomemade Almond Milk Recipe
ምድብ አዘገጃጀትTag: almond milk, almond milk recipe, homemade almond milk
  • Previous
  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
  • Page 4

“በዓለም ላይ ከባዱ ሥራ እናትነት ነው ፣ ምክንያቱም ሰውን ማሳደግ ስለሆነ!!”

በቅርቡ የወጡ ፅሁፎች

Constipation in Pregnancy: A Mom's Guide to Relief
Understanding Speech Delays in Bilingual Kids: An Immigrant Mom's Perspective
Hormonal balance key for women’s health.
Prayer: Mom's Ultimate Love Language
I’ve come to realize that my experience over the last 3-4 months can best be described as a “dark night of the soul.” It was a rebirth of my soul.
Delicious Pasta with Sardines and Veggies
  • ስለ እናትHood
  • የግል ፖሊሲ
  • እንገናኝ
  • AFFILIATE LINK DISCLOSURE

Copyright © 2025 · እናትHood · All Rights Reserved ·

amhAmharic
en_USEnglish amhAmharic