የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች ከብርቱካን አሊ ጋር (CRNA, DNP) – Breast Milk Pumping Best Practice
የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። 🌟 በውይይታችን የተጠቀሱ ጡት ወተት ማለቢያ እና ማስቀመጫ 🌟 የቀደሙ የጡት ማጥባት ዉይይቶች ክፍሎች 👉🏾 …