Join us for a special episode in celebration of August Breastfeeding Awareness Month, as we delve into the incredible benefits of breast milk for children.
Our guest, a mother of three with a background in public health and a passion for healthy living, shares her personal experiences and insights.
Together, we explore the remarkable advantages of breastfeeding and its profound impact on children’s health and development. Tune in for a celebration of the natural bond between mother and child and the transformative power of breast milk.
አስገራሚ የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች
August Breastfeeding Awarness Month
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ የእናት ጡት ወተት ለልጆች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። እናም ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች።
በተጨማሪም በህይወቴ የYouTube channel ላይ ጡት ማጥባት ለእናቶች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። በጣም ጥሩ መረጃዎችን የያዘ ነው። እንደትመለከቱት እጋብዛችሁአለሁ። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን። እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁም ብትልኩልን እንመልሳለን።
💫ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ ወይም ለወዳጅ ለቤተሰብ አካፍሉት።
Leave a Reply