የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች
የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች።
🌟 በውይይታችን የተጠቀሱ ጡት ወተት ማለቢያ እና ማስቀመጫ
- Medela Breast Pump / የጡት ወተት ማለቢያ
- Spectra Breast Pump / የጡት ወተት ማለቢያ
- Elvie Hand Free Portable Breast Pump / ተንቀሳቃሽ የጡት ወተት ማለቢያ
- Willow Hand Free Portable Breast Pump / ተንቀሳቃሽ የጡት ወተት ማለቢያ
- Mason Jar 4 oz / ጠርሙስ ለወተት ማስቀመጫ
- Mason Jar 8 oz / ጠርሙስ ለወተት ማስቀመጫ
- Pack It Ice Bag / የበረዶ ቦርሳ
- Breast Milk Warmer / የጡት ወተት ማሞቂያ
🌟 የቀደሙ የጡት ማጥባት ዉይይቶች ክፍሎች
💫 ተመልክታችሁ ወይም አድምጣችሁ ከወደዳችሁት ለጓደኛ ወይም ለወዳጅ ለቤተሰብ አካፍሉት።
Leave a Reply