የሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት በኢትዮጵያ ከረድኤት እንዳለው (Clinical midwife, Msc)
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከረድኤት እንዳለው ጋር ስለ ሚድዋይፈሪ (Midwifery) አገልግሎት ተወያይተናል። ለሴቶች እና እናቶች የሚሰጠውን አገልግሎት እንዲሁም በእርግዝና እና ወሊድ ጊዜ የሚድዋይፍ (Midwife) የሚሰጡትን እገዛ ጨምሮ ሌሎችም መረጃዎች አካፍላናለች። መልካም ቆይታ።
ረድኤት እንዳለው በኢትዮጵያ የምትኖር ሚድዋይፍ (Clinical midwife, Msc) ናት። በአቻሞ ዩንቨርስቲ አስተማሪ ናት። እማ ዛሬ (Ema Zare) በሚባል የYoutube channel ስለእናቶች እና የልጆች ጤና ጠቃሚ መረጃዎችን ታካፍላለች። እዚህ ጋር ልታገኙት ትችላላችሁ።
ረድኤት ባለትዳር እና የአንድ ልጅ እናት ናት።
[…] of this essential nutrient. I take this vitamin D3 5000 IU supplement, which is recommended by my midwife based on my blood work. I highly recommend consulting your healthcare provider for personalized […]