በዚህ የእናትHood ክፍል ስለ ሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው።
የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር።
ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል።
ሁሉም ነገር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እንዴት እንደነበር በቀጥታ ወደ እናትHood ፓድካስት በመሄድ እንድታደምጡ እጋብዛለሁ።
ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ።
Leave a Reply