
እንኳን ደህና መጣችሁ!! Welcome!!
እናትHood ፖድካስት| EnatHood podcast ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው።
እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል።
ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ enathood.com ጦማር ነው።
EnatHood podcast is dedicated to motherhood and what a mothers cares for.
It covers a range of topics, including pregnancy, childbirth, baby care, parenting, and healthy lifestyle choices.
It is brought to you by Hana Haile from enathood.com.
Well done Haniye, way to go 👏👏🫶 I can’t wait for all the value adding contents to come.