How to Successfully Implement Baby Led Weaning (BLW) Feeding – ልጆች ተኮር አመጋገብ
ልጆች ተኮር አመጋገብ (Baby – Led Weaning) ከጊፍቲ ባዮ ጋር የተደረገ ቆይታ በዛሬው የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከጊፍቲ ባዮ ጋር ቆይታ ይኖረናል። ዉይይታችን ልጆች ተኮር አመጋገብ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። ህፃናት ልጆች በተለይም ከስድስት ወር በኃላ ተጨማሪ ምግብ እንዴት እናስጀምራለን? ምን አይነት የአመጋገብ ዘዴዎች አሉ? ፣ እንዲሁም እንዴት ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ እንችላለን? እና ህፃናት እራሳቸውን መመገብ …