ስለ GAPS አመጋገብ እና በቤት ውስጥ ልጆችን ትምህርት ማስተማር ከሜላት ማሞ ጋር (MPH)
ክፍል 2 – Gut & Psychology Syndrome ስለ GAPS አመጋገብ እና በቤት ውስጥ ልጆችን ትምህርት ማስተማር ከሜላት ማሞ ጋር (MPH) በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ካለፈው የቀጠለ ዉይይት ከሜላት ማሞ ጋር ስለ GAPS አመጋገብና ልጆችን በቤት ውስጥ ስለማስተማር ተጨዋውተናል። ሜላት በተከታታይ ሁለት ክፍሎች የልጇን የቆዳ ህመም (Eczema) ለማዳን እና ለቤተሰቧ ጤና የረዳትን የ GAPS (Gut and …