Benefits of Breast Milk for Children – የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH)
የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች August Breastfeeding Awarness Month የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ የእናት ጡት ወተት ለልጆች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። እናም ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። በተጨማሪም በህይወቴ የYouTube channel ላይ ጡት ማጥባት ለእናቶች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። በጣም ጥሩ መረጃዎችን …