
In this enlightening episode, we explore the unique parenting journey that comes with raising a child with autism, featuring the inspiring story of Binyam Negusse, a model father. Binyam shares his experiences and insights on how to navigate the challenges and joys of parenthood in the context of autism.
This episode provides valuable perspectives on the support and understanding needed for children on the autism spectrum. Binyam discusses practical strategies for parents, emphasizing the importance of patience, communication, and unconditional love.
Whether you’re a parent seeking guidance or someone interested in understanding the dynamics of parenting a child with autism, this episode is filled with wisdom and inspiration. Join us as we learn from Binyam’s journey and discover how to foster a nurturing environment for children with autism.
የወላጅነት ጉዞ ከኦቲዝም ጋር ፤ የመልካም አባት ተምሳሌት ቢኒያም ንጉሴ
ቢኒያም ንጉሴ የሶስት ልጆች አባት ሲሆን ለልጆቹ በጣም ቅርብ እና በለት ተለት ኑሮአቸው ከፍተኛ ተሳትፎ የሚያደርግ አባት ነው። በተለይም ለሶስተኛ ልጁ በሚያደርገው በትጋት የተሞላ ክትተል የኦቲዝም ልዮ ፍላጎት ቢኖረው በጥሩ መሻሻሎችን እንዲያመጣ ሊረዳው ችሏል።
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከወትሮ በተለየ የአባቶችን ታሪክ ይዘን መጥተናል።
ቢንያም የወላጅነት የአባትነት ጉዞውን ፥ እና የሶስተኛ ልጁን ታሪክ ፥ ከኦቲዝም ጋር ተያይዞ የገጠመውን ውጣ ውረድ ፥ የተጠቀመበትን እና የረዳውን ሁሉ ነገር በሰፊው አጫውቶናል።
መልካም ቆይታ።
Leave a Reply