Autism Advocacy and Poetry: A Mom’s Journey with Her Autistic Son and Helping Kids in Ethiopia
In this episode, we have an inspiring conversation with Meseret Haile, a mother of an autistic son who is also a poet and author of the book “የጥቁር እናት ነኝ” (“A Mom of a Black Man.”)
She shares her journey of autism advocacy and how she uses the full proceeds from her book, available on Amazon to support children with autism in Ethiopia, where she was born and raised.
Learn about her experiences, challenges, and her dedication to making a difference for disabled children. Don’t miss her story, also featured in a Crosscut article on the struggles families face in Washington.
የጥቁር እናት ነኝ ፀሀፊ እና ገጣሚ መሰረት ክንፈ ጋር የተደረገ ቆይታ
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከመሰረት ክንፈ ጋር ስለ እናትነት ጉዞዋ ፥ ልዮ ፍላጎት ያለውን ልጅዋን ስታሳድግ የሚገጥማትን የለት ተለት ኑሮ ፥ ስለመፅሀፏ “የጥቁር እናት ነኝ” ፥ ስለምትሰራው የበጎ አድራጎት ስራ እና ሌሎችም ተጨዋውተናል።
“የጥቁር እናት ነኝ” መፅሀፍ Amazon ላይ ይገኛል። 👉🏽 https://a.co/d/13Pp8Ys
መሰረት ክንፈ “የጥቁር እናት ነኝ” መፅሀፍ ፀሀፊ እና ገጣሚ ስትሆን የሁለት ወንድ ልጆች እናት ናት። የመጀመሪያ ልጇ ኦትስቲክ ወይም ልዮ ፍላጎት ያለሁ በመሆኑ የገጠማትን ውጣ ውረድ ፥ የህይወት እይታዋን እና ትዝታዎችዋን በግጥም አስውባ በማቅረብ ትታወቃለች።
“የጥቁር እናት ነኝ” መፅሃፍ ሽያጭ ለበጎ አድራጎት በማዋል በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቸረጉ እናቶችና ልጆችን እየረዳች ለብዙዎች መትረፍ ችላለች።
መልካም ቆይታ።
Leave a Reply